አሠሪና ሠራተኛ ህግ በሚል የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ከመንግስት ሠራተኞች ውጪ በሚገኙ ሠራተኞች እና አሠሪዎች መካከል በሚፈጠረው በቅጥር ላይ የተመሰረተ የሥራ ግንኙነት ላይ ተፈጻሚ የሚሆነውን የአሠሪና ሠራተኛ ህግ በጥልቀት ያስቃኛል፡፡
还没有评论或评分!要留下第一条评论或评分,请 。